Facebook o girmay reda

Powered By Blogger

Followers

Friday, January 29, 2010

ከታላቆቹ አንደበት


- ታላቅ ፈላስፋ አርስቶትል በአንድ ወቅት እዲህ የሚል ጥያቄ ቅርቦለት ነበር"።በተማረና ባልተማረ ሰው መካከል ያለው ልዩነት ምን ያህል ይራራቃል? እርሱም ሲመልስ ይህ ልዩነት በሕይውት በቆመና በሞተ ሰው መካከል ካለው ልቱነት ጋር ተመሳሳይ ነው በማለት ነበር የመለሰው። ታድያ ያልተማርን ምን እየጠበቅን ነው።

No comments:

Post a Comment

About Me