Facebook o girmay reda

Powered By Blogger

Followers

Thursday, January 28, 2010

ከመጽሐፍት ገጾች


ከመጽሐፍት ገጾች
- ሕይወት ባለብዙ አቅጣጫ ስለሆነች በአንድ መንገድ ብቻ አይተህ ተስፋ አትቁረጥ።
- ሕይወትና ፍላጎት እንደ ተቆራኙ ወፎች ናቸው፤ ተያይዘው ይበራሉ። አንዱ እስካለ ሌላው ይኖራል።
- ሕይወት ጣፋጭነትንም ሆነ ጎምዛዛነቷ የሚታወቀው ቀምሰን ስናጣጥመው ብቻ ነው፡፡
- በችግራችን ጊዜ ችግራችን ለመውጣት የማይገባ ግን ስለ ስራ አንድ አዲስ እና ነገርን እንፈጥራለን።
- ለአመንው ለአቀድነው ነገር ህወታችንን መስዋት ማድረግ አስቸጋሪ አይሆንም፡፡
- በሕይወታችን የአንድ ደቂቃ ትዕግስት ማጣት የዘላለም ጸጸት ያስከትላል።/ ከአድማስ ባሻገር/

No comments:

Post a Comment

About Me