Facebook o girmay reda

Powered By Blogger

Followers

Friday, January 29, 2010

በሕይወታችን

- በጣም አላስፈላጊ ነገር- ጭንቀት
- ትልቁ ደስታ - መስጠት
- ትልቁ ኪሳራ - ራስህን አለማክበር
- ትልቁ አስደሳች ስራ - ሌሎችን መርዳት
- ትልቁ የስብዕና ቀውስ - ራስ ወዳድነት
- ትልቁ የእንቅልፍ መድሃኒት - የህሊና ሰላም
- ትልቁ አብሮ የመኖር ጥፋት - ሃሜት
- ትልቁ የመኖር ስንቅ - ተስፋ
- ትልቁ ድምፅ አልባ መሳርያ - ምላስ
- ትልቁ የህመምን የመፈወሻ ስልት - ይቅርታ
- ትልቁ የሕይወት ሃይል - ፍቅር ናቸው።

No comments:

Post a Comment

About Me