Facebook o girmay reda

Powered By Blogger

Followers

Thursday, January 28, 2010

ሰው ልጅ በአማካን በአንድ ቀን ውስጥ
- የልብ ምት -103፣680 ጊዜ
- የደሙ ዝውውር -168.000.000. ማይልስ
- የሚተነፍሰው - 23.000ጊዜ
- የሚበላው የምግብ መጠን- 3 ፓውንድ ከሩብ
- ከሰውነቱ የሚውጣው የቆሻሻ መጠን- 78 ፓውንድ
- በእ ንቅልፍ የሚገላበጠው ከ 25 - 35 ጊዜ
- የሚያደርገው የንግግር መጠን ቢያንስ 4.800 ቃላት
- በእንቅስቃሴ የሚጠቀመው - 750 ዋና ዋና ጡንቻዎች
- የጥፍሩ እድገት - 0.000046 ኢንች
- የፀጉሩ እድገት - 0.01714 ኢንች መሆኑን ያውቃሉ? ካላወቁ ይወቁ!
ምንጭ ከቁምነገር መፅሔት የመስገን ወርቁነህ (ከዳግላስ) በ ግርማይ ረዳ

No comments:

Post a Comment

About Me