Facebook o girmay reda

Powered By Blogger

Followers

Friday, January 29, 2010

ቁጥሮች

- የኢትዮዽያ ህዝብ ብዛት - 77፣127 ሺህ
- ወንድ ኢትዮዽያዊ - 38፣644 ሺህ
- ሴት ኢትዮዽያውያን - 38፣483ሺህ
- የአዲስ አበባ ህዝብ ብዛት - 3973 ሺህ
- የአዲስ አበባ ወንዶች ብዛት - 1928
- የአዲስ አበባ ሴቶች ብዛት - 2045

የህዝብ ብዛት በክልል

- ትግራይ - 4 ሚሊዮን 449 ሺህ
- አፋር - 1 ሚሊዮን 418 ሺህ
- አማራ - 19 ሚሊዮን 262 ሺህ
- ኦሮምያ -27 ሚሊዮን 304 ሺህ
- ሶማልያ - 4 ሚሊዮን 444 ሺህ
- ቤንሻንጉል ጉሙዝ - 640 ሺህ
- ደቡብ ክልል - 15 ሚሊዮን 21 ሺህ
- ጋምቤላ - 253 ሺህ
- ሐረር - 203 ሺህ
-አዲስ አበባ 3 ሚሊዮን 973 ሺህ
- ድሪዳዋ 412 ሺህ
ምንጭ ማእከላዊ ስታቲክስ ባለስልጣን 2001ዓ.ም ከቁምነገር

No comments:

Post a Comment

About Me