Facebook o girmay reda

Powered By Blogger

Followers

Friday, January 29, 2010

እኔን

እኔን
- ከምትንቀኝ - አስተምረኝ
- ከምትጠረጥረኝ - ጠይቀኝ
- ከምትሰድበኝ - ምከረኝ
- ከምታማኝ - ፊት ለፊት ጠይቀኝ
- ከተሳሳትኩ - አርመኝ
- ከረሳሁኝ - አስታውሰኝ

No comments:

Post a Comment

About Me