Followers
Blog Archive
-
▼
2010
(23)
-
▼
January
(22)
- crated by Girmay Reda
- ተአምረ ማርያም በግብፅ
- በጠበል ከሆዷ ውስጥ ከስምንት በላይ ነፍሳት የወጡላት ወጣት
- ልቦለድየሚስጥረ ማመልከቻዎች ከጌቱ ሀይሉ
- ጋሽ ገቢ ናፈቀኝ!!
- ማንኛውንም ገጽ ስለ ማዘጋጀት ወይም ስለ ማስተካከል ሌላ ጠቃሚ መረጃ በማዘጋጀት...
- ሀገርኛ ብሂሎች
- ከእንሳት ዓለም
- ይህን ያውቁ ኖሯል
- ''' ከመጽሐፍት ዓለም'''
- ከታላቆቹ አንደበት
- በሕይወታችን
- ቁጥሮች
- ''' ምርጥ አባባሎች'''
- እኔን
- የሰው ልጅ በአማካን በአንድ ቀን ውስጥ ...
- ማር ለጤና
- ከመጽሐፍት ገጾች
- ይህን ያውቁ ኖሯል
- ምክሮች
- 10 የስኬታማ ኢንተርፕርነሮች ችሎታዎች
- ከመጽሐፍት ገጾች
-
▼
January
(22)
Friday, January 29, 2010
''' ከመጽሐፍት ዓለም'''
- ማመን ያለብህ ሰዎች ያሉትን ሳይሆን የሚያደርጉትን ነው፡፡
-የሕይወት መሰረት ፍቅር የሚታይበት ወሳኝ አካል እናት ናት፡፡
- ትክክለኛ ሰው ከሚያማ ይጠይቃል ከሚጠረጥር ይነግራል፡፡
- እውነት ሊለጠጥ እንጂ ሊሰበር አይችልም፡፡
- ተናግረህ ማሳመን ካልቻልክ ባትናገር ይሻላል; ምክንያቱም የአንተ ንግግር ተራና ውዳቂ ነውና፡፡
ብልሆች የሚነበቡ ነገሮችን በማንበብ መለወጥ ይቻላል ብለው ያምናሉ። ጅሎች ደግሞ አንባብያንን እያጣጣሉ ወደ መጥፎ ጎዳና ያመራሉ።
-ትልቅ ሰው ለአቦታቾቹ የሚያሳየው ከብሬታ ትልቅነቱን ያሥያል።
• ሰውን በመልኩ መጽሀፍን በሽፋኑ ታይቶ አይጠላም
• ትዕግስት መራራ ናት ፍሬዋ ግን ጣፋጭ ነው
. ብታጣም ብታገኝም የማትርቅህ እናትህ ብቻ ናት! እና ሁላችን እናታችን እናክብር::
• ወደፊት በተጓዝክ ቁጥር ወደኋላ አስብ
- ፍቅር ከስራ ጋር እንጂ ብቻውን አያምርም
- ወንዶች ሁሉ ባሎች አይደሉም
- ፍቅር የሰዎች ፍጹምነት ይታይበታል
- ሕሊና ያለ ራሱ የሚፈራው ዳኛ የለም
- የሰውን ስሜት ካላዳመጥክ እውነተኛውን ነገር መወያየት አትችልም
Subscribe to:
Post Comments (Atom)




No comments:
Post a Comment