Facebook o girmay reda

Powered By Blogger

Followers

Thursday, January 28, 2010

ምክሮች

ምክሮች
- የግል ፍላጎትህ ለማርካት ትንሽ የሂወት ጠብታ ለምቅመስ ስትል የሌላውን ሕይወት መስኖ መድፈንና ዙርያውን ገደል እዲሆን ማድረግ የለብህም።
-ባልባሌ ቦታ ጊዜህን ማሳለፍ ተፈጥሮን እንደ መቃወም ይቆጠራል።
- እውነተኛ ጓደኝነት ጠንካራ የግኝነት ድልድይ መሆኑን ተገንዝበን እውነተኛ ለመሆን መጣር አለብን።
- ለሕይወትህ መሰረት ስራ ይኑርህ።

No comments:

Post a Comment

About Me