Facebook o girmay reda

Powered By Blogger

Followers

Thursday, January 28, 2010

ይህን ያውቁ ኖሯል

ይህን ያውቁ ኖሯል
- አንድ ጤናማ ጉርሻን ለመዋጥ ከ 8 እስከ 12 ሴኮንዶች ይፈጃል። ይህም ከአፍ እስከ
ጨጓራ እስኪደርስ የሚወስደው ጊዜ ማለት ነው።
- የሴት ልጅ ልብ ከወንድ ልብ በበለጠ በፍጥነት እንደሚመታ ያውቃሉ።
- ወንድ ልጅ በአንድ ግብረ ስጋ ግንኝነት ጊዜ 30 ደቂቃ ሊያስሮጠው የሚችል ካሎሪ ያወጣል::
ምንጭ ካነበብክት መዲካል ጋዜጣ

No comments:

Post a Comment

About Me