Followers
Blog Archive
-
▼
2010
(23)
-
▼
January
(22)
- crated by Girmay Reda
- ተአምረ ማርያም በግብፅ
- በጠበል ከሆዷ ውስጥ ከስምንት በላይ ነፍሳት የወጡላት ወጣት
- ልቦለድየሚስጥረ ማመልከቻዎች ከጌቱ ሀይሉ
- ጋሽ ገቢ ናፈቀኝ!!
- ማንኛውንም ገጽ ስለ ማዘጋጀት ወይም ስለ ማስተካከል ሌላ ጠቃሚ መረጃ በማዘጋጀት...
- ሀገርኛ ብሂሎች
- ከእንሳት ዓለም
- ይህን ያውቁ ኖሯል
- ''' ከመጽሐፍት ዓለም'''
- ከታላቆቹ አንደበት
- በሕይወታችን
- ቁጥሮች
- ''' ምርጥ አባባሎች'''
- እኔን
- የሰው ልጅ በአማካን በአንድ ቀን ውስጥ ...
- ማር ለጤና
- ከመጽሐፍት ገጾች
- ይህን ያውቁ ኖሯል
- ምክሮች
- 10 የስኬታማ ኢንተርፕርነሮች ችሎታዎች
- ከመጽሐፍት ገጾች
-
▼
January
(22)
Friday, January 29, 2010
ከእንሳት ዓለም
- የቅጭኔ ምላስ 2 ጫማ ( 2ፊት) ያህል ርዝመት እንዳላት ያውቃሉ።
- አዞ በሚመገብበት ወቅት ያለቅሳል።
- አብዛኞቹ እንሳት አንድ ልብ ብቻ አላቸው።
- ግመል የሐሞት ከረጢት የላትም።
- አቦ ሸማኔ በፍጥነቱ ተወዳዳሪ የሌሎው እንስሳት ነው።
- ጉማሬ የደስደስ ስሜት ሲሰማው ቀይ ላብ ያመነጫል።
- ታይላንድ ውስጥ የሚወለዱ ድመቶች ሁሉ ነጭ ናቸው።
- ሰማያዊ አሳ ነባሪ /ዌል/ በቀን 30 ኩንታል ወይም 3000 ኪ.ግ ምግብ መብላት ይሽላል። በሌላ በኩል ያለ ምግብ ለስድስት ወር መቆየት ይሽላል።
Subscribe to:
Post Comments (Atom)




No comments:
Post a Comment